"ፕሮግራሞች ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳሚዎች ተገቢ ያልሆኑ ማቴሪያሎችን ይዘው ሊሆን ይችላል፣ ስለዚህ ለእነርሱ የወላጅ ፈቃድ መጠቀም ያስፈልጋል።"
"ፕሮግራሞች ዕድሜያቸው ከ19 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳሚዎች ተገቢነት የሌላቸው ማቴሪያል ይዘው ሊሆን ይችላል፣ እና ስለዚህ ዕድሜያቸው ከ19 ዓመት በታች ለሆኑ ተስማሚ አይደሉም።"
"ስሜት ቀስቃሽ ንግግር"
"ከባድ ቋንቋ"
"ወሲባዊ ይዘት"
"ጥቃት"
"ምናባዊ ጥቃት"
"ይህ ፕሮግራም ለሁሉም ልጆች ተገቢ እንዲሆን የተነደፈ ነው።"
"ይህ ፕሮግራም ዕድሜያቸው 7 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ልጆች ተገቢ እንዲሆን የተነደፈ ነው።"
"አብዛኛዎቹ ወላጆች ይህ ፕሮግራም ለሁሉም ዕድሜ ተገቢ ሆኖ ያገኙታል።"
"ይህን ፕሮግራም ወላጆች ለልጆች ተገቢ ያልሆነ ይዘት አካትቶ ሊያገኙት ይችላሉ። ብዙ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር አብረው ሆነው ማየት ሊፈልጉ ይችላሉ።"
"ይህ ፕሮግራም ብዙ ወላጆች ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች ተገቢ እንደማይሆኑ የሚያገኟቸው አንዳንድ ይዘቶች አሉት።"
"ይህ ፕሮግራም በአዋቂዎች ለመታየት ተብሎ የተነደፈ ነው፣ ስለዚህ ዕድሜያቸው ከ17 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች ተገቢ ላይሆን ይችላል።"
"የፊልም ደረጃዎች"
"አጠቃላይ ታዳሚዎች። ልጆች ቢያዩት ወላጆችን የማያስቀይም።"
"የወላጅ ክትትል ይመከራል። ወላጆች ታዳጊ ልጆቻቸው እንዲያዩት የማይፈልጉት ይዘቶችን አካትቶ ሊሆን ይችላል።"
"ወላጆች በጥብቅ ይጠንቀቁ። ጥቂት ይዘቶች ለታዳጊዎች ተገቢ ያልሆኑ ሊሆኑ ይችላሉ።"
"የተገደበ፣ የተወሰነ የአዋቂ ይዘትን ያካተተ። ወላጆች ልጆቻቸውን ይዘው ከመሄዳቸው በፊት ስለፊልሙ የበለጠ እንዲያውቁ አበክረው ይመከራሉ።"
"ዕድሜው 17 እና ከዚያ በታች የሆነ ማንም ሰው መግባት አይችልም። በግልፅ የአዋቂዎች ነው። ልጆች አይፈቀድላቸውም።"