"የመኪና መረጃ"
"የመኪናዎን መረጃ ይድረሱበት።"
"የመኪና ጋቢና"
"የእርስዎን መኪና ተቀፅላዎች በሮችን፣ መስታውቶችን፣ ወንበሮችን እና መስኮቶችን ጨምሮ ይድረሱባቸው።"
"የመኪና ካሜራ"
"የእርስዎን ካሜራ(ዎች) ይደርሱበት(ባቸው)።"
"የመኪና ኃይል"
"የእርስዎን መኪና ኃይል መረጃ ይድረሱበት።"
"የመኪና Hvac"
"የእርስዎን መኪና hvac ይድረሱበት።"
"መኪና የተነዳበት ርቀት"
"የመኪናዎን የጉዞ ርቀት መለኪያ መረጃ ይድረሱበት።"
"የመኪና ፍጥነት"
"የመኪናዎን ፍጥነት ይድረሱበት።"
"የመኪና ተለዋዋጭ ውሂብ"
"የእርስዎን መኪና ተለዋዋጭ ሁኔታ ይድረሱባቸው"
"የመኪና አቅራቢ ሰርጥ"
"መኪና ተኮር መረጃ ለመለዋወጥ የመኪናዎ አቅራቢ ሰርጥ ላይ ይድረሱበት።"
"የመኪና ሬዲዮ"
"የእርስዎን መኪና ሬዲዮ ይድረሱበት።"
"የመኪና ማሳያ"
"የመኪና ኦዲዮ ድምፅ መጠን"
"የመኪና ኦዲዮ ቅንብሮች"
"የስልክ በይነገጽ በመኪና ማሳያ ላይ አሳይ።"
"የመኪና HAL አቅርብ"
"ለውስጣዊ ምርመራ ዓላማ የእርስዎን መኪና HAL ያቅርቡ።"
"የእርስዎን መኪና ኦዲዮ ድምፅ መጠንን ይቆጣጠሩ።"
"የእርስዎን መኪና ኦዲዮ ቅንብሮች ይቆጣጠሩ።"
"የመተግበሪያ እገዳ"
"እየነዱ እያሉ የመተግበሪያ እገዳን ይቆጣጠሩ።"
"የዳሰሳ አስተዳዳሪ"
"የዳሰሳ ውሂብ ወደ መሣሪያ ስብስብ ሪፖርት ያድርጉ"
"ወደ መሣሪያ ስብስብ በቀጥታ ማቅረብ"
"በመሣሪያ ስብስብ ውስጥ የሚታዩትን እንቅስቃሴዎች ይፋ ለማድረግ እንዲችል ለመተግበሪያው ይፍቀዱለት"
"የመሣሪያ ስብስብ ቁጥጥር"
"መተግበሪያዎችን በመሣሪያ ስብስብ ውስጥ አስጀምር"
"የመሣሪያ ስብስብ አቅርቦት"
"የመሣሪያ ስብስብ ውሂብን ተቀበል"
"UX ገደቦች ውቅረት"
"የUX ገደቦችን ያዋቅሩ"
"የመኪና ግቤት አገልግሎት"
"የግቤት ክስተቶችን ያስተናግዱ"
"CAN አውቶብስ አልተሳካም"
"CAN አውቶብስ ምላሽ አይሰጥም። የጭንቅላት አሃድ መያዣ ሳጥኑን ይሰኩ እና ይንቀሉ በመቀጠል መኪናውን ዳግም ያስጀምሩ"
"ለእርስዎ ደህንነት ሲባል፣ ይህ እንቅስቃሴ እርስዎ በሚነዱበት ጊዜ አይገኝም። \nለመቀጠል እንዲችሉ፣ መኪናዎ እስከሚቆም ድረስ ይጠብቁ።"
"ከደህንነት አስተማማኝ የሆኑ የመተግበሪያ ባህሪያት ጋር መልሶ ለመጀመር፣ %sን ይምረጡ።"
"ተመለስ"
"የአርም መረጃ"
"የምርመራ ውሂብ"
"ከመኪናው ላይ የምርመራ ውሂብን ያንብቡ"
"የምርመራ ውሂብ"
"ከመኪናው ላይ የምርመራ ውሂብን አጽዳ"
"VMS አታሚ"
"የvms መልእክቶችን ያትሙ"
"VMS ደንበኝነት ተመዝጋቢ"
"ወደ vms መልዕክቶች በደንበኝነት ይመዝገቡ"
"የማከማቻ ቁጥጥር አደራረግ ብልጭታ"
"የብልጭታ ማከማቻ አጠቃቀምን ይቆጣጠሩ"
"የመንዳት ሁኔታ"
"ለመኪና አነዳድ ሁኔታ ለውጦች ያዳምጡ"
"የሞተር ዝርዝር መረጃ"
"የእርስዎን መኪና በዝርዝር የቀረበ የሞተር መረጃ ይድረሱበት።"
"የጉልበት ወደቦች"
"የኃይል ወደቦችን ይድረሱባቸው"
"የመኪና ለይቶ ማወቂያ"
"የመኪና ለይቶ ማወቂያን ይድረሱበት"
"የመኪና በሮች"
"የመኪና በሮችን ይቆጣጠሩ"
"የመኪና መስኮቶች"
"የመኪና መስኮቶችን ይቆጣጠሩ።"
"የመኪና መስታውቶች"
"የመኪና መስታውቶችን ይቆጣጠሩ"
"የመኪና ወንበሮች"
"የመኪና ወንበሮችን ይቆጣጠሩ"
"የመኪና መሠረታዊ መረጃ"
"የመኪና መሠረታዊ መረጃን ይድረሱበት"
"የመኪና ውጫዊ መብራቶች"
"የመኪና ውጫዊ መብራቶችን ሁኔታ ይድረሱባቸው"
"የመኪና ውጫዊ መብራቶች"
"የመኪና ውጫዊ መብራቶችን ይቆጣጠሩ"
"የመኪና ውጫዊ ሙቀት"
"የመኪናውን ውጫዊ ሙቀት ይደረሱበት"
"የመኪና ጎማዎች"
"የመኪና ጎማ መረጃን ይድረሱበት"
"የመኪና ኃይል ባቡር"
"የመኪና የጉልበት ባቡር መረጃን ይደረሱበት"
"የመኪና ጉልበት"
"የመኪና የኃይል ሁኔታን ይድረሱበት"